መኃልየ መኃልይ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በከንፈሩ መሳም ይሳመኝ፤የፍቅር መግለጫዎችህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ደስ ያሰኛሉና።+ መኃልየ መኃልይ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይዘኸኝ ሂድ፤* አብረን እንሩጥ። ንጉሡ ወደ እልፍኞቹ አስገብቶኛል! በአንተ ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ። ከወይን ጠጅ ይልቅ የፍቅር መግለጫዎችህን እናወድስ።* አንተን መውደዳቸው* ተገቢ ነው።
4 ይዘኸኝ ሂድ፤* አብረን እንሩጥ። ንጉሡ ወደ እልፍኞቹ አስገብቶኛል! በአንተ ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ። ከወይን ጠጅ ይልቅ የፍቅር መግለጫዎችህን እናወድስ።* አንተን መውደዳቸው* ተገቢ ነው።