ኢሳይያስ 40:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ብሔራት ሁሉ በፊቱ የሌሉ ያህል ናቸው፤+በእሱም ዘንድ ከምንም የማይቆጠሩና ዋጋ ቢስ ናቸው።+ ኢሳይያስ 60:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አንቺን የማያገለግል ማንኛውም ብሔርም ሆነ ማንኛውም መንግሥት ይጠፋልና፤ብሔራትም ፈጽመው ይደመሰሳሉ።+