ኢሳይያስ 51:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+ ኢሳይያስ 55:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በቁጥቋጦ ፋንታ የጥድ ዛፍ ይበቅላል፤+በሳማም ፋንታ የአደስ ዛፍ ይበቅላል። የይሖዋ ስም እንዲገን ያደርጋል፤*+እንዲሁም ፈጽሞ የማይጠፋ የዘላለም ምልክት ይሆናል።”
3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+
13 በቁጥቋጦ ፋንታ የጥድ ዛፍ ይበቅላል፤+በሳማም ፋንታ የአደስ ዛፍ ይበቅላል። የይሖዋ ስም እንዲገን ያደርጋል፤*+እንዲሁም ፈጽሞ የማይጠፋ የዘላለም ምልክት ይሆናል።”