ኢዮብ 26:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሰሜኑን ሰማይ* በባዶ ስፍራ* ላይ ዘርግቷል፤+ምድርንም ያለምንም ነገር አንጠልጥሏል፤ ኢሳይያስ 40:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱ ክብ* ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል፤+በእሷም ላይ የሚኖሩት እንደ ፌንጣ ናቸው። እሱ ሰማያትን እንደ ስስ ጨርቅ ይዘረጋል፤እንደ መኖሪያ ድንኳንም ይወጥራቸዋል።+
7 የሰሜኑን ሰማይ* በባዶ ስፍራ* ላይ ዘርግቷል፤+ምድርንም ያለምንም ነገር አንጠልጥሏል፤ ኢሳይያስ 40:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እሱ ክብ* ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል፤+በእሷም ላይ የሚኖሩት እንደ ፌንጣ ናቸው። እሱ ሰማያትን እንደ ስስ ጨርቅ ይዘረጋል፤እንደ መኖሪያ ድንኳንም ይወጥራቸዋል።+
22 እሱ ክብ* ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል፤+በእሷም ላይ የሚኖሩት እንደ ፌንጣ ናቸው። እሱ ሰማያትን እንደ ስስ ጨርቅ ይዘረጋል፤እንደ መኖሪያ ድንኳንም ይወጥራቸዋል።+