ኢሳይያስ 48:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሁላችሁም አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስሙ። ከመካከላቸው እነዚህን ነገሮች ያሳወቀ ማን ነው? ይሖዋ ወዶታል።+ እሱ ደስ የሚያሰኘውን በባቢሎን ላይ ይፈጽማል፤+ክንዱም በከለዳውያን ላይ ያርፋል።+
14 ሁላችሁም አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስሙ። ከመካከላቸው እነዚህን ነገሮች ያሳወቀ ማን ነው? ይሖዋ ወዶታል።+ እሱ ደስ የሚያሰኘውን በባቢሎን ላይ ይፈጽማል፤+ክንዱም በከለዳውያን ላይ ያርፋል።+