ኢሳይያስ 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነሆ፣ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣በወርቅም ደስ የማይሰኙትንሜዶናውያንን አስነሳባቸዋለሁ።+ ኢሳይያስ 14:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሚያዩህ አተኩረው ይመለከቱሃል፤በሚገባም ይመረምሩሃል፤ እንዲህም ይላሉ፦‘ምድርን ሲያንቀጠቅጥ፣መንግሥታትንም ሲያናውጥ የነበረው ይህ ሰው አይደለም?+17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣ከተሞቹንም የገለበጠው፣+እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+ ኢሳይያስ 43:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እናንተን የሚቤዠው+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “ለእናንተ ስል ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤ የበሮቹንም መቀርቀርያዎች ሁሉ እጥላለሁ፤+በመርከቦቻቸው ላይ ያሉት ከለዳውያንም በጭንቀት ይጮኻሉ።+ ኢሳይያስ 49:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ይሖዋ ግን እንዲህ ይላል፦ “በኃያል ሰው የተማረኩ ሰዎችም እንኳ ከእጁ ላይ ይወሰዳሉ፤+በጨቋኝ እጅ የወደቁ ሰዎችንም የሚታደጋቸው ይኖራል።+ አንቺን የሚቃወሙትን እቃወማለሁ፤+ወንዶች ልጆችሽንም አድናቸዋለሁ።
16 የሚያዩህ አተኩረው ይመለከቱሃል፤በሚገባም ይመረምሩሃል፤ እንዲህም ይላሉ፦‘ምድርን ሲያንቀጠቅጥ፣መንግሥታትንም ሲያናውጥ የነበረው ይህ ሰው አይደለም?+17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣ከተሞቹንም የገለበጠው፣+እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+
14 እናንተን የሚቤዠው+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “ለእናንተ ስል ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤ የበሮቹንም መቀርቀርያዎች ሁሉ እጥላለሁ፤+በመርከቦቻቸው ላይ ያሉት ከለዳውያንም በጭንቀት ይጮኻሉ።+
25 ይሖዋ ግን እንዲህ ይላል፦ “በኃያል ሰው የተማረኩ ሰዎችም እንኳ ከእጁ ላይ ይወሰዳሉ፤+በጨቋኝ እጅ የወደቁ ሰዎችንም የሚታደጋቸው ይኖራል።+ አንቺን የሚቃወሙትን እቃወማለሁ፤+ወንዶች ልጆችሽንም አድናቸዋለሁ።