መዝሙር 97:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ማንኛውንም የተቀረጸ ምስል የሚያመልኩ ሁሉ፣ከንቱ በሆኑ አማልክታቸው የሚኩራሩ ይፈሩ።+ እናንተ አማልክት ሁሉ፣ ለእሱ ስገዱ።*+ ኢሳይያስ 44:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የተቀረጹ ምስሎችን የሚሠሩ ሁሉ ከንቱ ናቸው፤የሚወዷቸውም ጣዖቶች ምንም ጥቅም የላቸውም።+ እንደ ምሥክሮቻቸው እነሱም* ምንም አያዩም፤ ምንም አያውቁም፤+በመሆኑም ሠሪዎቻቸው ለኀፍረት ይዳረጋሉ።+
9 የተቀረጹ ምስሎችን የሚሠሩ ሁሉ ከንቱ ናቸው፤የሚወዷቸውም ጣዖቶች ምንም ጥቅም የላቸውም።+ እንደ ምሥክሮቻቸው እነሱም* ምንም አያዩም፤ ምንም አያውቁም፤+በመሆኑም ሠሪዎቻቸው ለኀፍረት ይዳረጋሉ።+