መዝሙር 111:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የእጆቹ ሥራዎች እውነትና ፍትሕ ናቸው፤+נ [ኑን] መመሪያዎቹ ሁሉ እምነት የሚጣልባቸው ናቸው።+ ס [ሳሜኽ] 8 አሁንም ሆነ ለዘላለም፣ ምንጊዜም አስተማማኝ* ናቸው፤ע [አይን] በእውነትና በጽድቅ ላይ የተመሠረቱ ናቸው።+ መዝሙር 119:137 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 137 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ጻድቅ ነህ፤+ፍርዶችህም ትክክል ናቸው።+
7 የእጆቹ ሥራዎች እውነትና ፍትሕ ናቸው፤+נ [ኑን] መመሪያዎቹ ሁሉ እምነት የሚጣልባቸው ናቸው።+ ס [ሳሜኽ] 8 አሁንም ሆነ ለዘላለም፣ ምንጊዜም አስተማማኝ* ናቸው፤ע [አይን] በእውነትና በጽድቅ ላይ የተመሠረቱ ናቸው።+