መዝሙር 80:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የወይን ተክል+ ከግብፅ እንድትወጣ አደረግክ። ብሔራትን አባረህ እሷን ተከልክ።+ ኤርምያስ 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ብዙ እረኞች የወይን እርሻዬን አጥፍተውታል፤+ይዞታዬንም ረግጠውታል።+ የተወደደውን ይዞታዬን ጠፍ ምድረ በዳ አድርገውታል።