ኤርምያስ 50:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በብሔራት መካከል ይህን ተናገሩ፤ ደግሞም አውጁ። ምልክት* አቁሙ፤ ይህን አውጁ። ምንም ነገር አትደብቁ! እንዲህም በሉ፦ ‘ባቢሎን ተይዛለች።+ ቤል ኀፍረት ተከናንቧል።+ ሜሮዳክ በፍርሃት ርዷል። ምስሎቿ ተዋርደዋል። አስጸያፊ የሆኑ ጣዖቶቿ* ተሸብረዋል።’ ኤርምያስ 51:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 ትኩረቴን በባቢሎን በሚገኘው በቤል+ ላይ አደርጋለሁ፤የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ።+ ብሔራት ከእንግዲህ ወደ እሱ አይጎርፉም፤የባቢሎንም ቅጥር ይፈርሳል።+
2 “በብሔራት መካከል ይህን ተናገሩ፤ ደግሞም አውጁ። ምልክት* አቁሙ፤ ይህን አውጁ። ምንም ነገር አትደብቁ! እንዲህም በሉ፦ ‘ባቢሎን ተይዛለች።+ ቤል ኀፍረት ተከናንቧል።+ ሜሮዳክ በፍርሃት ርዷል። ምስሎቿ ተዋርደዋል። አስጸያፊ የሆኑ ጣዖቶቿ* ተሸብረዋል።’