ኢሳይያስ 40:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የእጅ ጥበብ ባለሙያ ብረት አቅልጦ ጣዖት* ይሠራል፤አንጥረኛውም በወርቅ ይለብጠዋል፤+የብር ሰንሰለትም ይሠራለታል። ኤርምያስ 10:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሁሉም የማመዛዘን ችሎታ የጎደላቸውና ሞኞች ናቸው።+ ከእንጨት ምስል የሚመጣ መመሪያ ፈጽሞ ከንቱ* ነው።+ 9 በእጅ ጥበብ ባለሙያና በአንጥረኛ የተሠራየተጠፈጠፈ ብር ከተርሴስ፣+ ወርቅም ከዑፋዝ ይመጣል። ልብሳቸው በሰማያዊ ክርና በሐምራዊ ሱፍ የተሠራ ነው። ሁሉም በባለሙያዎች የተሠሩ ናቸው።
8 ሁሉም የማመዛዘን ችሎታ የጎደላቸውና ሞኞች ናቸው።+ ከእንጨት ምስል የሚመጣ መመሪያ ፈጽሞ ከንቱ* ነው።+ 9 በእጅ ጥበብ ባለሙያና በአንጥረኛ የተሠራየተጠፈጠፈ ብር ከተርሴስ፣+ ወርቅም ከዑፋዝ ይመጣል። ልብሳቸው በሰማያዊ ክርና በሐምራዊ ሱፍ የተሠራ ነው። ሁሉም በባለሙያዎች የተሠሩ ናቸው።