-
ኢሳይያስ 45:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ጉዳያችሁን ተናገሩ፤ እንዲሁም ሙግታችሁን አቅርቡ።
ተሰብስበው በአንድነት ይማከሩ።
ከረጅም ጊዜ በፊት ይህን አስቀድሞ የተናገረ ማን ነው?
ከጥንትስ ጀምሮ ይህን ያወጀ ማን ነው?
ይህን ያደረግኩት እኔ ይሖዋ አይደለሁም?
-