ኢሳይያስ 42:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እነሆ፣ የቀደሙት ነገሮች ተፈጽመዋል፤አሁን ደግሞ አዳዲስ ነገሮችን እናገራለሁ። ገና ከመከሰታቸው በፊት ስለ እነሱ እነግራችኋለሁ።”+