ኢያሱ 21:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ይሖዋ ለእስራኤል ቤት ከገባው መልካም ቃል ሁሉ ሳይፈጸም የቀረ አንድም ቃል የለም፤ ሁሉም ተፈጽሟል።+ ኢሳይያስ 55:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ዝናብና በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ፣ምድርን በማራስ እንድታበቅልና እንድታፈራ፣ለዘሪው ዘርን፣ ለበላተኛውም ምግብን እንድትሰጥ ሳያደርግ ወደመጣበት እንደማይመለስ ሁሉ፣11 ከአፌ የሚወጣውም ቃሌ እንዲሁ ይሆናል።+ ደስ የሚያሰኘኝን ነገር* ያደርጋል፣+የተላከበትንም ዓላማ በእርግጥ ይፈጽማል እንጂያላንዳች ውጤት ወደ እኔ አይመለስም።+
10 ዝናብና በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ፣ምድርን በማራስ እንድታበቅልና እንድታፈራ፣ለዘሪው ዘርን፣ ለበላተኛውም ምግብን እንድትሰጥ ሳያደርግ ወደመጣበት እንደማይመለስ ሁሉ፣11 ከአፌ የሚወጣውም ቃሌ እንዲሁ ይሆናል።+ ደስ የሚያሰኘኝን ነገር* ያደርጋል፣+የተላከበትንም ዓላማ በእርግጥ ይፈጽማል እንጂያላንዳች ውጤት ወደ እኔ አይመለስም።+