1 ሳሙኤል 12:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ ስለ ታላቁ ስሙ ሲል+ ሕዝቡን አይተውም፤+ ምክንያቱም ይሖዋ እናንተን የራሱ ሕዝብ ሊያደርጋችሁ ፈልጓል።+ መዝሙር 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ ሆይ፣ ኃጢአቴ ታላቅ ቢሆንም እንኳለስምህ ስትል ይቅር በለኝ።+ መዝሙር 79:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+ ኤርምያስ 14:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ሆይ፣ የገዛ ራሳችን በደል በእኛ ላይ የሚመሠክርብን ቢሆንምለስምህ ስትል እርምጃ ውሰድ።+ የክህደት ሥራችን በዝቷልና፤+ኃጢአት የሠራነውም በአንተ ላይ ነው።
7 ይሖዋ ሆይ፣ የገዛ ራሳችን በደል በእኛ ላይ የሚመሠክርብን ቢሆንምለስምህ ስትል እርምጃ ውሰድ።+ የክህደት ሥራችን በዝቷልና፤+ኃጢአት የሠራነውም በአንተ ላይ ነው።