ኢሳይያስ 41:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብሔራትን አሳልፎ ይሰጠውናነገሥታትን ድል ይነሳ ዘንድ+ከፀሐይ መውጫ* አንዱን ያስነሳው፣+በጽድቅ ወደ እግሩ የጠራው* ማን ነው? በሰይፉ ፊት አቧራ የሚያደርጋቸው፣በቀስቱ ፊት በነፋስ እንደተወሰደ ገለባ የሚያደርጋቸው ማን ነው?
2 ብሔራትን አሳልፎ ይሰጠውናነገሥታትን ድል ይነሳ ዘንድ+ከፀሐይ መውጫ* አንዱን ያስነሳው፣+በጽድቅ ወደ እግሩ የጠራው* ማን ነው? በሰይፉ ፊት አቧራ የሚያደርጋቸው፣በቀስቱ ፊት በነፋስ እንደተወሰደ ገለባ የሚያደርጋቸው ማን ነው?