አሞጽ 5:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የተደበላለቁ መዝሙሮችህን ከእኔ አርቅ፤በባለ አውታር መሣሪያዎች የምትጫወተውንም ዜማ መስማት አልፈልግም።+ 24 ፍትሕ እንደ ውኃ፣+ጽድቅም ያለማቋረጥ እንደሚወርድ ጅረት ይፍሰስ።
23 የተደበላለቁ መዝሙሮችህን ከእኔ አርቅ፤በባለ አውታር መሣሪያዎች የምትጫወተውንም ዜማ መስማት አልፈልግም።+ 24 ፍትሕ እንደ ውኃ፣+ጽድቅም ያለማቋረጥ እንደሚወርድ ጅረት ይፍሰስ።