ሉቃስ 1:69 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 69 ደግሞም በአገልጋዩ በዳዊት ቤት+ የመዳን ቀንድ* አስነስቶልናል፤+ ሉቃስ 22:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 ከዚያም አንድ መልአክ ከሰማይ ተገልጦለት አበረታታው።+ 2 ቆሮንቶስ 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱ “ሞገስ በማሳይበት ጊዜ ሰምቼሃለሁ፤ በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ” ይላልና።+ እነሆ፣ አምላክ ሞገስ የሚያሳይበት ልዩ ጊዜ አሁን ነው። እነሆ፣ የመዳን ቀን አሁን ነው። ዕብራውያን 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ክርስቶስ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን* ከሞት ሊያድነው ለሚችለው በከፍተኛ ጩኸትና እንባ ብዙ ምልጃና ልመና አቀረበ፤+ አምላካዊ ፍርሃት ስለነበረውም ጸሎቱ ተሰማለት።
2 እሱ “ሞገስ በማሳይበት ጊዜ ሰምቼሃለሁ፤ በመዳንም ቀን ረድቼሃለሁ” ይላልና።+ እነሆ፣ አምላክ ሞገስ የሚያሳይበት ልዩ ጊዜ አሁን ነው። እነሆ፣ የመዳን ቀን አሁን ነው።
7 ክርስቶስ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን* ከሞት ሊያድነው ለሚችለው በከፍተኛ ጩኸትና እንባ ብዙ ምልጃና ልመና አቀረበ፤+ አምላካዊ ፍርሃት ስለነበረውም ጸሎቱ ተሰማለት።