ኢሳይያስ 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በዚያ ቀን በእርግጥ እንዲህ ትላለህ፦ “ይሖዋ ሆይ፣ ተቆጥተኸኝ የነበረ ቢሆንምቁጣህ ቀስ በቀስ ስለበረደደግሞም ስላጽናናኸኝ አመሰግንሃለሁ።+ ኢሳይያስ 40:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 “አጽናኑ፣ ሕዝቤን አጽናኑ” ይላል አምላካችሁ።+ ኢሳይያስ 66:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እናት ልጇን እንደምታጽናና፣እኔም እናንተን ሁልጊዜ አጽናናችኋለሁ፤+በኢየሩሳሌምም ትጽናናላችሁ።+