ኢሳይያስ 44:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እናንተ ሰማያት በደስታ እልል በሉ!ይሖዋ እርምጃ ወስዷልና። እናንተ ጥልቅ የምድር ክፍሎች በድል አድራጊነት ጩኹ! እናንተ ተራሮች፣ አንተም ደን ሆይ፣በውስጡም ያላችሁ ዛፎች ሁሉ በደስታ እልል በሉ!+ ይሖዋ ያዕቆብን ተቤዥቷልና፤በእስራኤልም ላይ ግርማውን ገልጧል።”+ ኢሳይያስ 61:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በጽዮን የተነሳ ላዘኑትበአመድ ፋንታ የራስ መሸፈኛ፣በሐዘን ፋንታ የደስታ ዘይት፣በተደቆሰም መንፈስ ፋንታ የውዳሴ ልብስ እንድሰጥ ልኮኛል። እነሱም ይሖዋ ራሱን ክብር ለማጎናጸፍ*የተከላቸው ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።+ ኤርምያስ 31:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “በዚያን ጊዜ ድንግሊቱ በደስታ ትጨፍራለች፤ወጣቶቹና ሽማግሌዎቹም በአንድነት በደስታ ይጨፍራሉ።+ ሐዘናቸውን ወደ ሐሴት እለውጠዋለሁ።+ ከሐዘናቸው ተላቀው እንዲጽናኑና ደስ እንዲሰኙ አደርጋለሁ።+
23 እናንተ ሰማያት በደስታ እልል በሉ!ይሖዋ እርምጃ ወስዷልና። እናንተ ጥልቅ የምድር ክፍሎች በድል አድራጊነት ጩኹ! እናንተ ተራሮች፣ አንተም ደን ሆይ፣በውስጡም ያላችሁ ዛፎች ሁሉ በደስታ እልል በሉ!+ ይሖዋ ያዕቆብን ተቤዥቷልና፤በእስራኤልም ላይ ግርማውን ገልጧል።”+
3 በጽዮን የተነሳ ላዘኑትበአመድ ፋንታ የራስ መሸፈኛ፣በሐዘን ፋንታ የደስታ ዘይት፣በተደቆሰም መንፈስ ፋንታ የውዳሴ ልብስ እንድሰጥ ልኮኛል። እነሱም ይሖዋ ራሱን ክብር ለማጎናጸፍ*የተከላቸው ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።+
13 “በዚያን ጊዜ ድንግሊቱ በደስታ ትጨፍራለች፤ወጣቶቹና ሽማግሌዎቹም በአንድነት በደስታ ይጨፍራሉ።+ ሐዘናቸውን ወደ ሐሴት እለውጠዋለሁ።+ ከሐዘናቸው ተላቀው እንዲጽናኑና ደስ እንዲሰኙ አደርጋለሁ።+