-
ኤርምያስ 5:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእኛ ላይ ምንም ጥፋት አይመጣም፤
ሰይፍም ሆነ ረሃብ አናይም’ ይላሉ።+
-
-
ኤርምያስ 17:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እነሆ፣ “የይሖዋ ቃል የት አለ?+
እስቲ ይፈጸም!”
የሚሉኝ ሰዎች አሉ።
-