ኢሳይያስ 50:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 50 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እናታችሁን በሰደድኳት ጊዜ የፍቺ የምሥክር ወረቀት+ ሰጥቻታለሁ? እናንተንስ የሸጥኳችሁ ለየትኛው አበዳሪዬ ነው? እነሆ፣ የተሸጣችሁት በገዛ ጥፋታችሁ+ ነው፤እናታችሁም እንድትሄድ የተደረገው በገዛ በደላችሁ ነው።+
50 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እናታችሁን በሰደድኳት ጊዜ የፍቺ የምሥክር ወረቀት+ ሰጥቻታለሁ? እናንተንስ የሸጥኳችሁ ለየትኛው አበዳሪዬ ነው? እነሆ፣ የተሸጣችሁት በገዛ ጥፋታችሁ+ ነው፤እናታችሁም እንድትሄድ የተደረገው በገዛ በደላችሁ ነው።+