የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 42:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 42 እነሆ፣ ደግፌ የያዝኩት፣

      ደስ የምሰኝበትና*+ የመረጥኩት+ አገልጋዬ!+

      መንፈሴን በእሱ ላይ አድርጌአለሁ፤+

      እሱ ለብሔራት ፍትሕን ያመጣል።+

  • ኢሳይያስ 61:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 61 የሉዓላዊው ጌታ የይሖዋ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፤+

      ምክንያቱም ይሖዋ የዋህ ለሆኑ ሰዎች ምሥራች እንድናገር ቀብቶኛል።+

      ልባቸው የተሰበረውን እንድጠግን፣

      ለተማረኩት ነፃነትን እንዳውጅ

      እንዲሁም ‘የእስረኞች ዓይን ይከፈታል’ ብዬ እንድናገር ልኮኛል፤+

  • ፊልጵስዩስ 2:5-7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ይህ አስተሳሰብ በእናንተም ዘንድ ይኑር፤+ 6 እሱ በአምላክ መልክ ይኖር የነበረ ቢሆንም+ ከአምላክ ጋር እኩል ለመሆን የመሞከር ሐሳብም እንኳ ወደ አእምሮው አልመጣም።+ 7 ከዚህ ይልቅ ራሱን ባዶ በማድረግ የባሪያን መልክ ያዘ፤+ ደግሞም ሰው ሆነ።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ