መዝሙር 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንግዲህ እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤እናንተ የምድር ፈራጆች እርማት ተቀበሉ።* መዝሙር 72:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ነገሥታትም ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ፤ብሔራትም ሁሉ ያገለግሉታል።