ኢሳይያስ 66:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሷ ገና ምጥ ሳይጀምራት ወለደች።+ ምጥ ሳይዛት በፊት ወንድ ልጅ ተገላገለች። 8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል? እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል? አገር በአንድ ቀን ይወለዳል? ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል? ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።
7 እሷ ገና ምጥ ሳይጀምራት ወለደች።+ ምጥ ሳይዛት በፊት ወንድ ልጅ ተገላገለች። 8 እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶ ያውቃል? እንዲህ ያሉ ነገሮችስ ማን አይቶ ያውቃል? አገር በአንድ ቀን ይወለዳል? ወይስ ብሔር በአንድ ጊዜ ይወለዳል? ሆኖም ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ወንዶች ልጆቿን ወልዳለች።