ኢሳይያስ 49:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የወላድ መሃን ከሆንሽ በኋላ የተወለዱት ወንዶች ልጆች፣ጆሮሽ እየሰማ ‘ይህ ቦታ በጣም ጠቦናል። የምንኖርበት በቂ ስፍራ ስጪን’ ይላሉ።+