መዝሙር 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የምድር ነገሥታት ተሰለፉ፤ከፍተኛ ባለሥልጣናትም በአንድነት ተሰብስበው*+በይሖዋና እሱ በቀባው ላይ*+ ተነሱ። መዝሙር 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በሰማያት በዙፋን ላይ የተቀመጠው ይስቃል፤ይሖዋ ይሳለቅባቸዋል። ኢሳይያስ 41:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከአንተ ጋር የሚፋለሙትን ሰዎች ትፈልጋቸዋለህ፤ ሆኖም አታገኛቸውም፤ከአንተ ጋር የሚዋጉ ሰዎች እንደሌሉና ፈጽሞ እንዳልነበሩ ያህል ይሆናሉ።+