መዝሙር 110:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ወደ ጦርነት በምትዘምትበት ቀን* ሕዝብህ በገዛ ፈቃዱ ራሱን ያቀርባል።ከንጋት ማህፀን እንደወጣ ጤዛ ያለ የወጣቶች ሠራዊት በሚያስደንቅ ቅድስና ከጎንህ ይሰለፋል። ማቴዎስ 4:19, 20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እሱም “ኑ፣ ተከተሉኝ፤ ሰው አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው።+ 20 እነሱም ወዲያውኑ መረቦቻቸውን ትተው ተከተሉት።+
3 ወደ ጦርነት በምትዘምትበት ቀን* ሕዝብህ በገዛ ፈቃዱ ራሱን ያቀርባል።ከንጋት ማህፀን እንደወጣ ጤዛ ያለ የወጣቶች ሠራዊት በሚያስደንቅ ቅድስና ከጎንህ ይሰለፋል።