ሕዝቅኤል 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የእስራኤል ቤት ግን ሊሰሙህ አይፈልጉም፤ እኔን መስማት አይፈልጉምና።+ የእስራኤል ቤት ወገኖች ሁሉ ግትርና ልበ ደንዳና ናቸው።+