ኢሳይያስ 61:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እናንተም የይሖዋ ካህናት ተብላችሁ ትጠራላችሁ፤+የአምላካችን አገልጋዮች ብለው ይጠሯችኋል። የብሔራትን ሀብት ትበላላችሁ፤+በእነሱም ክብር* ትኮራላችሁ።