ኢሳይያስ 51:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የይሖዋ ክንድ ሆይ፣+ተነስ! ተነስ! ብርታትንም ልበስ! ከረጅም ጊዜ በፊት፣ በጥንቶቹ ትውልዶች ዘመን እንደሆነው ተነስ። ረዓብን*+ ያደቀከው፣ግዙፉንም የባሕር ፍጥረት የወጋኸው አንተ አይደለህም?+ ኢሳይያስ 52:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ በብሔራት ሁሉ ፊት ቅዱስ ክንዱን ገልጧል፤+የምድር ዳርቻዎችም ሁሉ የአምላካችንን የማዳን ሥራዎች* ያያሉ።+ ኢሳይያስ 59:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እርዳታ የሚሰጥ ሰው እንደሌለ አየ፤ጣልቃ የሚገባ ባለመኖሩም ተገረመ፤በመሆኑም የገዛ ክንዱ መዳን አስገኘ፤*የገዛ ጽድቁም ድጋፍ ሆነለት።
9 የይሖዋ ክንድ ሆይ፣+ተነስ! ተነስ! ብርታትንም ልበስ! ከረጅም ጊዜ በፊት፣ በጥንቶቹ ትውልዶች ዘመን እንደሆነው ተነስ። ረዓብን*+ ያደቀከው፣ግዙፉንም የባሕር ፍጥረት የወጋኸው አንተ አይደለህም?+