መዝሙር 78:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በአባቶቻቸው ፊት በግብፅ አገር፣በጾዓን+ ምድር አስደናቂ ነገሮች አከናውኖ ነበር።+ መዝሙር 105:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ያከናወናቸውን አስደናቂ ሥራዎች፣ተአምራቱንና የተናገረውን ፍርድ አስታውሱ፤+