የሐዋርያት ሥራ 7:51 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 “እናንተ ግትሮች፣ ልባችሁና ጆሯችሁ ያልተገረዘ፣ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን እንደተቃወማችሁ ነው፤ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት እናንተም እንዲሁ ታደርጋላችሁ።+ ኤፌሶን 4:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በተጨማሪም በቤዛው ነፃ ለምትወጡበት+ ቀን የታተማችሁበትን+ የአምላክን ቅዱስ መንፈስ አታሳዝኑ።+