-
ዘፍጥረት 13:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የሰዶም ሰዎች በይሖዋ ፊት ከባድ ኃጢአት የሚፈጽሙ ክፉ ሰዎች ነበሩ።+
-
-
ኢሳይያስ 3:8, 9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በራሳቸው ላይ ጥፋት ስለሚያመጡ ወዮላቸው!*
-