ኢሳይያስ 65:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በከንቱ አይለፉም፤+ወይም ለመከራ የሚዳረጉ ልጆች አይወልዱም፤ምክንያቱም እነሱም ሆኑ ልጆቻቸው+ይሖዋ የባረከው ዘር ናቸው።+ ኤርምያስ 31:35, 36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳውይሖዋ እንዲህ ይላል፦+36 “‘የእስራኤል ዘር ምንጊዜም በፊቴ የሚኖር ብሔር መሆኑ የሚያከትመው’ ይላል ይሖዋ፣‘ይህ ሥርዓት ከተሻረ ብቻ ነው።’”+
35 ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው፣በቀን እንድታበራ ፀሐይን የሰጠው፣በሌሊትም እንዲያበሩ የጨረቃንና የከዋክብትን ሕጎች ያወጣው፣*ባሕሩን የሚያናውጠውና ኃይለኛ ማዕበል የሚያስነሳውይሖዋ እንዲህ ይላል፦+36 “‘የእስራኤል ዘር ምንጊዜም በፊቴ የሚኖር ብሔር መሆኑ የሚያከትመው’ ይላል ይሖዋ፣‘ይህ ሥርዓት ከተሻረ ብቻ ነው።’”+