ኢሳይያስ 5:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ የነደደው በዚህ ምክንያት ነው፤እሱም እጁን በእነሱ ላይ ይዘረጋል፤ ይመታቸዋልም።+ ተራሮችም ይናወጣሉ፤አስከሬናቸውም በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ቆሻሻ ይሆናል።+ ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው። ኢሳይያስ 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በእስረኞች መካከል ተኮራምታችሁ ከመቀመጥናበሞቱ ሰዎች መካከል ከመውደቅ በስተቀር የምታተርፉት ነገር የለም። ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+
25 የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ የነደደው በዚህ ምክንያት ነው፤እሱም እጁን በእነሱ ላይ ይዘረጋል፤ ይመታቸዋልም።+ ተራሮችም ይናወጣሉ፤አስከሬናቸውም በጎዳናዎች ላይ እንዳለ ቆሻሻ ይሆናል።+ ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።
4 በእስረኞች መካከል ተኮራምታችሁ ከመቀመጥናበሞቱ ሰዎች መካከል ከመውደቅ በስተቀር የምታተርፉት ነገር የለም። ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+