2 ነገሥት 19:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 በዚያም ሌሊት የይሖዋ መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ።+ ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+ ኢሳይያስ 37:35, 36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ‘ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።’” 36 የይሖዋም መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ። ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+
35 ‘ስለ እኔና+ ስለ አገልጋዬ ስለ ዳዊት ስል+ይህችን ከተማ እጠብቃታለሁ፤+ ደግሞም አድናታለሁ።’” 36 የይሖዋም መልአክ ወጥቶ በአሦራውያን ሰፈር የነበሩትን 185,000 ሰዎች ገደለ። ሰዎችም በማለዳ ሲነሱ ሬሳውን አዩ።+