የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 51:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የባቢሎንን ቅጥሮች ለማጥቃት ምልክት* አቁሙ።+

      ጥበቃውን አጠናክሩ፤ ጠባቂዎችን አቁሙ።

      ሽምቅ ተዋጊዎችን አዘጋጁ።

      ይሖዋ በባቢሎን ነዋሪዎች ላይ የጦር ስልት ነድፏልና፤

      በእነሱ ላይ የተናገረውንም ቃል ይፈጽማል።”+

  • ኤርምያስ 51:27, 28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 “በምድሪቱ ላይ ምልክት* አቁሙ።+

      በብሔራት መካከል ቀንደ መለከት ንፉ።

      በእሷ ላይ እንዲዘምቱ ብሔራትን መድቡ።*

      የአራራት፣+ የሚኒ እና የአሽከናዝ መንግሥታት+ እሷን እንዲወጉ ሰብስቧቸው።

      በላይዋም ወታደሮችን የሚመለምል መኮንን ሹሙባት።

      ፈረሶችንም እንደ ኩብኩባ ስደዱባት።

      28 ብሔራትን፣ የሜዶንን+ ነገሥታት፣ ገዢዎቿን፣ የበታች ገዢዎቿን ሁሉና

      በእያንዳንዳቸው ግዛት ሥር ያለውን ምድር ሁሉ

      በእሷ ላይ እንዲዘምቱ መድቧቸው።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ