-
ኤርምያስ 50:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋ ግምጃ ቤቱን ከፍቷል፤
የቁጣ የጦር መሣሪያዎቹንም ያወጣል።+
ሉዓላዊው ጌታ፣ የሠራዊት አምላክ ይሖዋ
በከለዳውያን ምድር የሚሠራው ሥራ አለና።
-
-
ኤርምያስ 51:56አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእርግጥ ብድራትን ይመልሳል።+
-