-
ኢዮብ 12:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የታመኑ አማካሪዎችን የሚሉትን ነገር ያሳጣቸዋል፤
ሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይነሳል፤
-
-
ኢሳይያስ 19:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እነሱም እርዳታ ለማግኘት ከንቱ ወደሆኑት አማልክት፣
ወደ ድግምተኞች፣ ወደ መናፍስት ጠሪዎችና ወደ ጠንቋዮች ይዞራሉ።+
-