ኢሳይያስ 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ግብፅ በኃይለኛ ገዢ እጅ እንድትወድቅ አደርጋለሁ፤ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል”+ ይላል እውነተኛው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።