የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 50:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ከሰሜን አንድ ብሔር በእሷ ላይ ተነስቷልና።+

      እሱም ምድሪቷን አስፈሪ ቦታ ያደርጋታል፤

      በእሷ ውስጥ የሚኖር ሰው የለም።

      ሰውም ሆነ እንስሳ ሸሽቷል፤

      አካባቢውን ለቀው ሄደዋል።”

  • ኤርምያስ 50:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 እነሆ፣ እኔ ከሰሜን ምድር የታላላቅ ብሔራትን ጉባኤ አስነስቼ

      በባቢሎን ላይ አመጣባታለሁና።+

      እነሱም እሷን ለመውጋት ይሰለፋሉ፤

      በዚያም በኩል ትያዛለች።

      ፍላጻዎቻቸው እንደ ተዋጊ ፍላጻዎች ናቸው፤

      ወላጆችን የወላድ መሃን ያደርጋሉ፤+

      ዓላማቸውን ሳይፈጽሙ አይመለሱም።

  • ኤርምያስ 51:27, 28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 “በምድሪቱ ላይ ምልክት* አቁሙ።+

      በብሔራት መካከል ቀንደ መለከት ንፉ።

      በእሷ ላይ እንዲዘምቱ ብሔራትን መድቡ።*

      የአራራት፣+ የሚኒ እና የአሽከናዝ መንግሥታት+ እሷን እንዲወጉ ሰብስቧቸው።

      በላይዋም ወታደሮችን የሚመለምል መኮንን ሹሙባት።

      ፈረሶችንም እንደ ኩብኩባ ስደዱባት።

      28 ብሔራትን፣ የሜዶንን+ ነገሥታት፣ ገዢዎቿን፣ የበታች ገዢዎቿን ሁሉና

      በእያንዳንዳቸው ግዛት ሥር ያለውን ምድር ሁሉ

      በእሷ ላይ እንዲዘምቱ መድቧቸው።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ