ዘሌዋውያን 26:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከተሞቻችሁን ለሰይፍ አሳልፌ እሰጣለሁ፤+ መቅደሶቻችሁንም ባዶ አደርጋቸዋለሁ፤ የመሥዋዕቶቻችሁን ደስ የሚያሰኝ* መዓዛ አላሸትም። ዘዳግም 29:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 በመሆኑም ይሖዋ በታላቅ ቁጣውና በኃይለኛው ንዴቱ ከምድራቸው ላይ ነቅሎ+ አሁን ወዳሉበት ሌላ ምድር አፈለሳቸው።’+