መዝሙር 72:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በምድር ላይ እህል ይትረፈረፋል፤+በተራሮችም አናት ላይ በብዛት ይኖራል። የንጉሡም ፍሬ እንደ ሊባኖስ ዛፎች ይንዠረገጋል፤+በከተሞቹም ውስጥ ሰዎች በምድር ላይ እንዳሉ ዕፀዋት ያብባሉ።+ መዝሙር 85:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ታማኝነት ከምድር ትበቅላለች፤ጽድቅም ከሰማያት ወደ ታች ይመለከታል።+ 12 አዎ፣ ይሖዋ መልካም ነገር* ይሰጣል፤+ምድራችንም ምርቷን ትሰጣለች።+ ኤርምያስ 31:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+
16 በምድር ላይ እህል ይትረፈረፋል፤+በተራሮችም አናት ላይ በብዛት ይኖራል። የንጉሡም ፍሬ እንደ ሊባኖስ ዛፎች ይንዠረገጋል፤+በከተሞቹም ውስጥ ሰዎች በምድር ላይ እንዳሉ ዕፀዋት ያብባሉ።+
12 እነሱም መጥተው በጽዮን ከፍ ያለ ቦታ በደስታ እልል ይላሉ፤+ደግሞም በይሖዋ ጥሩነት፣*በእህሉ፣ በአዲሱ የወይን ጠጅ፣+ በዘይቱእንዲሁም በመንጎቹ ግልገሎችና በከብቶቹ ጥጆች የተነሳ ፊታቸው ይፈካል።+ ውኃ እንደጠገበ የአትክልት ቦታ ይሆናሉ፤*+ከእንግዲህም ወዲህ አይደክሙም።”+