መዝሙር 27:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በመዓት ቀን በመጠለያው ይሸሽገኛል፤+ሚስጥራዊ ቦታ በሆነው ድንኳኑ ውስጥ ይሰውረኛል፤+ከፍ ባለ ዓለት ላይ ያስቀምጠኛል።+ መዝሙር 91:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በላባዎቹ ይከልልሃል፤*በክንፎቹም ሥር መጠጊያ ታገኛለህ።+ ታማኝነቱ+ ትልቅ ጋሻና+ መከላከያ ቅጥር* ይሆንልሃል።