መዝሙር 18:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናል፤ክንዶቼ የመዳብ ደጋን ማጠፍ ይችላሉ። መዝሙር 68:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 አምላክ ከታላቅ መቅደሱ ሲወጣ፣* ፍርሃት* ያሳድራል።+ እሱ ለሕዝቡ ብርታትና ኃይል የሚሰጥየእስራኤል አምላክ ነው።+ አምላክ ይወደስ።