መዝሙር 81:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከግብፅ ምድር ያወጣሁህ፣እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ።+ አፍህን በሰፊው ክፈት፤ እኔም በምግብ እሞላዋለሁ።+ 11 ሕዝቤ ግን ድምፄን አልሰማም፤እስራኤል ለእኔ አይገዛም።+
10 ከግብፅ ምድር ያወጣሁህ፣እኔ ይሖዋ አምላክህ ነኝ።+ አፍህን በሰፊው ክፈት፤ እኔም በምግብ እሞላዋለሁ።+ 11 ሕዝቤ ግን ድምፄን አልሰማም፤እስራኤል ለእኔ አይገዛም።+