ኤርምያስ 17:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሰዎች የሚታመን፣+በሰብዓዊ ኃይል የሚመካና*+ልቡ ከይሖዋ የራቀ ሰው* የተረገመ ነው። 6 በበረሃ ብቻውን እንዳለ ዛፍ ይሆናል። መልካም ነገር ሲመጣ አያይም፤ይልቁንም በምድረ በዳ ደረቅ በሆኑ ስፍራዎች፣ማንም መኖር በማይችልበት የጨው ምድር ይኖራል።
5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሰዎች የሚታመን፣+በሰብዓዊ ኃይል የሚመካና*+ልቡ ከይሖዋ የራቀ ሰው* የተረገመ ነው። 6 በበረሃ ብቻውን እንዳለ ዛፍ ይሆናል። መልካም ነገር ሲመጣ አያይም፤ይልቁንም በምድረ በዳ ደረቅ በሆኑ ስፍራዎች፣ማንም መኖር በማይችልበት የጨው ምድር ይኖራል።