ኢሳይያስ 10:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አዎ፣ ሉዓላዊው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የወሰነው ጥፋት፣በመላ ምድሪቱ ላይ ይፈጸማል።+ ኢሳይያስ 24:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እነሆ፣ ይሖዋ ምድሪቱን ወና እና ባድማ ያደርጋታል።+ ይገለብጣታል፤*+ ነዋሪዎቿንም ይበትናቸዋል።+