ኤርምያስ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እነዚህን ነገሮች ጠላቶችህ ወደማታውቀው አገር እንዲወስዷቸውአሳልፌ እሰጣቸዋለሁ።+ ቁጣዬ እሳት አስነስቷልና፤በእናንተም ላይ እየነደደ ነው።”+ ሶፎንያስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+ ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።